የስራ አስፈጻሚ ዳይሬክቶሬት

Home/Administration/Executive Director
Executive Leadership Organ

የስራ አስፈጻሚው ተግባር እና ኃላፊነት (Core Executive Responsibilities)

ስትራቴጂካዊ እቅድ አፈፃፀም

የተቋሙን የ5 ዓመትና የዓመታዊ ስትራቴጂካዊ እቅዶች አፈፃፀም በበላይነት ይመራል።

የዳይሬክቶሬቶች ቅንጅት

በትምህርት፣ በበጎ አድራጎት፣ በሃላል እና በሐጅ ዘርፍ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶችን በቅንጅት ያስተባብራል።

አፈፃፀም እና ሪፖርት ማቅረብ

የዓመታዊ አፈፃፀም እና የበጀት ሪፖርቶችን ለጠቅላይ ጉባኤውና ለፕሬዝዳንቱ ያቀርባል።

ተቋማዊ ማሻሻያ እና ልማት

የተቋሙን አሰራሮችና መዋቅሮች በዘመናዊ የቴክኖሎጂ አሰራር ማሻሻልና ማጠናከር።