ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት

Home/Administration/General Manager
Operational Management Organ

የሥራ አስኪያጁ ተግባርና ኃላፊነቶች (General Manager Mandates)

አስተዳደርና የሰው ኃይል

የተቋሙን የሰው ኃይል፣ የጽሕፈት ቤት አገልግሎቶችና አጠቃላይ አስተዳደራዊ መዋቅሮች ይመራል።

በጀትና ፋይናንስ አስተዳደር

የተቋሙን የፋይናንስ ሥርዓት፣ የበጀት አጠቃቀምና የሒሳብ መዝገቦችን በበላይነት ይቆጣጠራል።

ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት

የተቋሙን የዲጂታል ቴክኖሎጂ መሊኮች፣ ሶፍትዌር ሲስተሞች እና ኔትወርኮች ያስተዳድራል።

ህግ እና ፖሊሲ አገልግሎት

የተቋሙን ህጋዊ ውሎች፣ የህግ ምክር እና የፖሊሲ ጥናቶችን በበላይነት ይመራል።