Statutory Governance Organ
የጠቅላይ ጉባኤው ዋና ዋና ስልጣናትና ኃላፊነቶች (Core Mandates)
ፖሊሲና መመሪያዎችን ማጽደቅ
የተቋሙን ስትራቴጂካዊ እቅዶች፣ ዓመታዊ በጀቶች እና አጠቃላይ የሥራ መመሪያዎችን በበላይነት ያጽድቃል።
የበላይ አመራሮችን መምረጥ
የምክር ቤቱን ፕሬዝዳንት፣ ምክትል ፕሬዝዳንቶችን፣ የሥራ አስፈጻሚ አባላትን እና የኦዲት ኮሚቴን ይመርጣል።
የፋይናንስና የንብረት ቁጥጥር
የተቋሙን የፋይናንስ እንቅስቃሴ፣ የንብረት አስተዳደር እና የልማት ፕሮጀክቶች አፈፃፀም በበላይነት ይቆጣጠራል።
ማህበረሰባዊ አንድነትና ሰላም
የሙስሊሙን ህብረተሰብ አንድነት፣ እኩልነት እና ተቋማዊ ጥንካሬ የሚያረጋግጡ ውሳኔዎችን ያስልፋል።
የጠቅላይ ጉባኤው ስብጥር (Assembly Composition)
ከ12ቱ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወከሉ ዑለማዎች
የሃይማኖት ሊቃውንት እና የሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኞች
የሙስሊም ማህበራት እና የተቋማት ተወካዮች
የወጣቶችና የሴቶች ክልላዊ ተወካዮች
